“የዐስራ አንድ ዓመት ሕፃናት ጭምር አሉ” የ”ጫካው” ስደተኛ

“የዐስራ አንድ ዓመት ሕፃናት ጭምር አሉ” የ”ጫካው” ስደተኛ

ካሌ ከምትባለው የፈረንሳይ ሰሜናዊ ወደብ አቅራቢያ ከሚገኘውና “The Jungle” ወይም ጫካው ተብሎ በሚጠራው የስደተኞች መጠለያ መንደር ውስጥ የዐስራ አንድ ዓመት ሕፃናት ጭምር አሉ ጭምር እንደሚገኙ በስፍራው የሚገኙ ስደተኞች ገለጹ። ዋሽንግተን…

“ጫካው” የስደተኞች መጠለያ መንደር እየፈረሰ ነው

“ጫካው” የስደተኞች መጠለያ መንደር እየፈረሰ ነው

ፈረንሣይ ሰሜናዊ ግዛት ካሌይ የሚገኘውን የስደተኛ መጠለያ መንደር ማፍረስ ጀምራለች። ዋሺንግተን ዲሲ —  በመጠለያ ሰፍረው እጅግ በተጎሳቆለ ሁኔታ የሚኖሩትን ብዙ ሺህ ስደተኞች ወደተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለማስፈር ትናንት ሰኞ የተጀመረው የማጓጓዝ…