የብልጽግና ፓርቲ ሁሉንም አካል በትክክል የሚያሳትፍ፣ የህዝቦችን አጠቃላይ ሁኔታ የተረዳና ለህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓት ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የአዴፓ ሊቀ መንበር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። የኢህአዴግ ምክትል ሊቀ መንበርና የአዴፓ ሊቀ መንበር አቶ ደመቀ እንደተናገሩት፤ ብልጽግና ፓርቲ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የሚመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት አሜሪካ ገብቷል፡፡ በልዑኩ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስተሩ አማካሪን ጨምሮ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ተካተዋል፡፡ ልዑኩ ወደ አሜሪካ ያቀናው ንግድና…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት በዛሬው ዕለት አንድ ብቸኛ ጨዋታ በሀዋሳ ስታድየም ተካሂዷል፡፡ በዚህም ሰሲዳማ ቡና እንግዳውን ስሑል ሽረ 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ አስመዝግቧል፡…

” ጉርጥ አደፈጠም ዘለለ ያው ጉርጥ ነው።”      ማለት ካልቻልን ለውጥ ለማምጣት አንችልም።  ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ህሊናችንን ቸብችበን ባዶ ጭንቅላት ካልቀረን በሥተቀር ፣የወንድማችን ህመም ያመናል።የእህታችን መወገር ሥቃዩ ይሰማናል።የወንድማችን መወጋት አጥንታችን ደረሥ ህመሙ ይሰማናል።ወዘተ።    እኛ ሰዎች ነን እና  እሥከ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው የልዑካን ቡድን ዋሽንግተን ገብቷል፡፡ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከግብጽና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በሚደረገው ውይይት ለመሳተፍ ነው ልዑኩ አሜሪካ የገባው፡፡ የልዑካን…

ህዳር 24-25/2012 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ “የፌደራሊስቶች ግንባር” በሚል የተሰባሰቡት ሰዎች የተናገሩትን በቴሌቭዥን ተመልክተናል። ነገር ግን ብዙዎቻችን ከስብሰባው በኋላ በአንድ ትልቅ ሆቴል ውስጥ የነበረውን የህወሓቶች ድግስ፣ የፌደራሊስቶች ስካርና ጭፈራን በቴሌቭዥን የማየት ዕድል አልነበረንም። ህወሓቶች ከደሃ ህዝብ በዘረፉት ገንዘብ በቅንጡ ሆቴል ውስጥ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋና ከተማ ዴልሂ በቦርሳ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ43 ሰራተኞች ህይወት ማለፉን ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡ የእሳት አደጋው በዛሬው ዕለት ረፋድ ላይ  አራት ፎቆች ባሉት ህንፃ ላይ ነው የተከሰተው፡፡ የእሳት…