ሀበሻ ጉድህን ስማ! የጭካኔ ደረጃዎችን ልጠቁምህ!

Source: https://welkait.com/?p=19940

ሀበሻ ጉድህን ስማ! የጭካኔ ደረጃዎችን ልጠቁምህ አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) የአሁኑ የሀገራችን ጉዳይ ዕረፍት እንደሚነሣ ለማንኛውም ወገን ግልጽ ሆኗል፡፡ እርግጥ ነው – ወቅቱ ብዙ የሚወራበት አይደለም፡፡ በሩጫ ከኢትዮጵያ የሚወጡበትና ሕይወትን የሚያተርፉበት ወይም በሩጫ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡበትና የሀገርንና የሕዝብን ኅልውና የሚታደጉበት የሁለት አስቸጋሪና ጠባብ አማራጮች ጊዜ ነው፡፡ ምርጫው የኛው ነው፡፡ መተኛት ግን ፈጽሞ አያዋጣም፡፡ በሀገራችን ብዙ ፓርቲዎች …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.