“ሀይለማርያም ደሳለኝ በፈቃዳቸው ስራ ለመልቀቅ የወሰኑት ውሳኔ ከአንድ ሀላፊነት ከሚሰማው አመራር የሚጠበቅ መሆኑን የመንግስት ኮሙዪኒኬሽን” ነገሪ ሌንጮ

Source: https://zaggolenews.com/2018/02/15/3421/
http://zaggolenews.files.wordpress.com/2016/12/negeri_lencho-3.jpg

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በፈቃዳቸው ስራ ለመልቀቅ የወሰኑት ውሳኔ ከአንድ ሀላፊነት ከሚሰማው አመራር የሚጠበቅ መሆኑን የመንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ገለፁ። ሀላፊ ሚኒስትሩ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት […]

Share this post

One thought on ““ሀይለማርያም ደሳለኝ በፈቃዳቸው ስራ ለመልቀቅ የወሰኑት ውሳኔ ከአንድ ሀላፊነት ከሚሰማው አመራር የሚጠበቅ መሆኑን የመንግስት ኮሙዪኒኬሽን” ነገሪ ሌንጮ

 1. የኋላዊት እመቤት አዜብ መስፍን “ኢህአዴግ ቢለቀኝ ጉሊት ነግጄ ሀፍታም እሆናለሁ” አለችን እሺ አልን
  ኅይሌ የወረዳ ጣፊስ ብሆን ሲል… አማራ ክልል ሰፌድ የገዛ ትግራይ..ኦሮሚያ.. ደቡብ ወርቅ ማፈስ ብቻ ነው …. አለ ማክሰኚት ገበያ ውሎ ዕረቡ ሥራውን ለቀቀ አሉ ታላቁ መሪም ተጠቅልሏል:
  ኅይለመለስ ደስአለኝ….
  “በአገራችን የተከሰተውን አለመረጋጋት ችግር፤ በዚህም ምክንያት በርካታ የሰው ህይወት መጥፋት፤ ከአካባቢያቸው የመፈናቀል… የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ እንዲያስችል በኢህአዴግ እና በመንግስት ደረጃ የተለያዩ ሪፎርሞች ለማሳካት እኔም በበኩሌ ለነዚህ ሪፎርሞች መሳካት የመፍትሄው አካል ለመሆን፤ የኢህአዴግ እና የመንግስት ሃላፊነቴን ለመልቀቅ ጥያቄ አቅርቤያለሁ።”
  ** እንዲያው ለመሆኑ ይህንን ጥሁፍ ማን ጥፎ ሰጠብኝ!?
  __ ሰውዬው ችግሩ ሁሉ እራሱ እንደፈጠረው አምኖ የፈጠረውን ችግር ሥራዬን ለቅቄ የመፍትሄው አካል ልሁን አለ?
  ** “ድርጅትና መንግስት ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር አድርገው የቀድሞው ጠ/ሚ ለመባል ስለጓጓሁ…”
  __ ሥልጣኑን ለማን ሊያሻሙት ነው? ለኦፌኮ እና ኦህዴድ ? …. ከእሥር ለተፈቱት እና ለዲያስፐሩ? ወይንስ ለተቃዋሚውና ለመከላከያው…. ለእህት ፓርቲዎች እና ለአጋር ፓርቲዎች?
  ** የምንገኝበትን እጅግ አሳሳቢ ሁኔታ ለመቅረፍና ኢትዮጵያዊ የቀድሞ ‘መቻቻልና መከባበር’ ባህል እንዲቀጥል!?
  — ድሮ ታሪክ ያወረሰን ያልተገባ ግንኙነት አላሉንም!? አሁን ሕዝብ እንኳን አብሮ ሊኖር አብሮ ኳስ መጫወት ባልተቻለበት:
  ቋንቋና ነገድ ተኮር ክልል(ጋጣ) የእርስ በእርስ አንገት መቀላላትን: ንብረት ውድመት: እኛና እናንተ ዘርተው ሲያጭዱ ምን ተሰማቸው!?
  ** መድብለ ፓርቲ ቱማታ!?
  ___ እህት ፓርቲ: አጋር ፓርቲ: አላዋጣም የመጨረሻው ካርታ: የኢህአዴግን ግንባር ማፍረስ! … አጋር ፓርቲን እግርና እጅ አድርጎ ኦሕዴድን ማሳነስ(!?) ወይንም አባት ሀገር ሻቢያ ጉያ መሸጎጥ!…… አለዚያም አመቻችቶ ለመከላከያው አስረክቦ ለጸብ:ሀገር መፍረስና የሕዝብ መመሰቃቀል ሰቆቃ እጃቸውን ያስገቡ ሁሉ: በባዶው እሥር ቤት በማጎር ሠራዊቱ ወገናዊነቱን አሳይቶ…
  በአዲሱ አንድ ኢታማዦር አማካኝነት: የሀገሪቱን ርዕሠ ብሔር (ፕሬዘዳንት) ይዞ ተቃዋሚውን ጎራ: ከመሁራን: የሃይማኖት አካላትና የታሪክ:የሕግና የፖለቲካ ጠበብቶችን አቀራርቦ: ያለማንም የውጭ ኅይል ጣልቃ ገብነት ሕዝባዊ መንግስት እንዲቋቋም በማድረግ ወገናዊነቱን ማሳየት: ሀገርና ሕዝብ ማረጋጋት ይጠበቅበታል:: አለዚያ መለስ ኖረ አልኖረ ኅይለመለስ ለቀቀ ተነጠቀ: ኦሮሞ ገባ ከንባታ ወጣ እንዲሁ መደናቆር እንጂ ለውጥ የለም::አራት ነጥብ:: ነን ሶቤ?

  Reply

Post Comment