ሁለቱ ልጆች በኮረናቫይረስ ስለተያዙት ወላጆቻቸው

Source: https://amharic.voanews.com/a/5361348.html
https://gdb.voanews.com/dc9035b3-9654-4567-aebc-20d963170041_tv_w800_h450.jpg

በጣሊያን ሚላን ከተማ የሚገኙት የ15 ዓመቷ ግሎሪያእና የ14 ዓመቷ ከንአን በኮረናቫይረስ ምክኒያት እናታቸው ወሮ ሃና ገዛኢ በሆስፒታል አባታቸው አቶ ነጋሲ ክብሮም ደግሞ በአንድ ክፍል በር ዘግተው ይገኛሉ። “ለወላጆቻችን እየፀለይን ነው” ይላሉ ።
በስካይፕ የተደረገውን ውይይት ተከታተሉት

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.