ሁሉም አማራ ሊገነዘበው የሚገባ ጉዳይ !

Source: https://amharaonline.org/%E1%88%81%E1%88%89%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%88%8A%E1%8C%88%E1%8A%90%E1%8B%98%E1%89%A0%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%88%E1%89%A3-%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%8B%AD/

ሁሉም አማራ ሊገነዘበው የሚገባ ጉዳይ ይህን ተንከሲስና ማንነት ሻጭ ደላላ እንደሆነ ነው:: የአማራ ህዝብ ሳይመርጠው ከፌደራል መንግስት በቀጭን ትዕዛዝ ተሹሞ እንቅስቃሴያችንን ለመግታት ብሎም ስልጣንን ለማራዘምና የህዝባችንን መከራ ለማራዘም የመጣና በህልውናችን ሊቀልድ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል:: ለዚህም ማሳያወች በምክር ቤቱ ስብሰባ ወቅት መጋጋል ሲፈጠርና ጥያቄ ሲጠንክር የሻይ ሰዓት በሚል ተልካሻ ሰበብ የፓርላማውን ስብሰባ በመግታት በክፍተቱ በመጠቀም ጥያቄ ያነሱ አካላትን በዛቻ በማስፈራራት ሀሳባቸውን የገታበትን ኩነት መመልከት ብሎም ያልተባለውን ተባለ ብሎ በህዝብ ፊት የዋሸና ቀጤፊ እስስት ነው:: Yegud Hager …

The post ሁሉም አማራ ሊገነዘበው የሚገባ ጉዳይ ! appeared first on National Amhara Movement Support Site – የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.