ሃረሪ ክልል በሃማሬሳው ግድያ መከላከያ የለበትም አለ፤ የምስራቅ ሃረርጌ አስተዳዳሪ አምነዋል፤

Source: https://zaggolenews.com/2018/02/13/93478/
http://zaggolenews.files.wordpress.com/2018/02/hamareesaa.jpg

ፎቶ ቢቢሲ ሶማሊኛ በሃማሬሳ ተፈናቃዮች በተጠለሉበት ካምፕ በተካሄደው ግድያ የመከላከያም ሆነ የፌደራል ልዩ ፖሊስ እጁ እንደሌለበት የሃረሪ ክልል የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ እስክንድር አብዱራህማን ለኢ ኤን ኤን አስታወቁ። የምስራቅ ሃረርጌ አስተዳዳሪ በበኩላቸው አቶ ጀማል አህመድ የመከላከያ ታጣቂዎች ግድያ መፈጸማቸውን ለቪኦኤ ተናግረዋል። የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ዎርክ ዜናውን በቅድሚያ ያሰራጨ ሲሆን የኦሮሚያ ፖሊሶችም እንደተገደሉ አመልክቷል።… Read More ›

Share this post

Post Comment