ህንጻወቿ በጎበዝ ተማሪዎች የምትሰይመዋ ትምህርት ቤት

Source: http://andafta.com/%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8C%BB%E1%8B%88%E1%89%BF-%E1%89%A0%E1%8C%8E%E1%89%A0%E1%8B%9D-%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%88%B0%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%8B%8B/

ህንጻወቿ በጎበዝ ተማሪዎች የምትሰይመዋ ት/ቤት ……አባይ/የማሆይ ልጅ/….. ከአዲስ አበባ 431 ኪ.ሜ ወደ አማራ ክልል ተጉዘው የሚያገኟት ትንሽየ ከተማ ቲሊሊ …ነዋሪዎቾ ቴላቪቭ ይሏታል። በትልልቅ ተራሮች ተከባ መገኘቷ እና በአካባቢው በሚገኘው ውብ የፍንግ ፏፏቴ ለከተማዋ ድምቀት አላብሶታል። /የፍንግ ፏፏቴ ውበት ለማወቅ “እቴ አባይ” የሚለውን የአብርሀም በላይነህ /ሻላየ/ ሙዚቃ መመልከት በቂ ነው። በከተማዋ በ1963 የተመሰረተ ቀደምት የሆነ ትምህርት […]

The post ህንጻወቿ በጎበዝ ተማሪዎች የምትሰይመዋ ትምህርት ቤት appeared first on Andafta Media.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.