“ህወሓት ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለአፍሪካና ለዓለም የሚተርፉ ብዙ ምሑራንና ባለተሰጥዖ ታጋዮችን ፈጅታለች” አቶ ሊላይ ኃይለማርያም የህወሓት ነባር ታጋይ

“ህወሓት ፍጹም ፀረ ህዝብና ፀረ ዴሞክራሲ ድርጅት ነው፤ በአሁኑ ሰዓት ቢኖሩ ትግራይና ኢትዮጵያን ቀርቶ ለአፍሪካ እና ለዓለም የሚተረፉ ብዙ ምሑራንና ባለተሰጥዖ ታጋዮችን በግፍ መፍጀቷን ትቀጥልበት ነበር” ሲሉ የህወሓት ነባር ታጋይ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም አስታወቁ። ከቤተ ክህነት እስከ አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት፤ ከአራት ኪሎ ቤተ መንግሥት እስከ መቀሌው አፄ ዮሐንስ ቤተ መንግሥት ሀገሪቱን ሲገዙ የነበሩት የአንድ ቤተሰብ አባላት እንደነበሩም አመልክተዋል። የቀዳማይ ወያኔ መስራችና የብላታ ኃይለማርያም ረዳ ልጅ የሆኑት አቶ ሊላይ ኃይለማርያም በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ህወሓት ትግራይና ኢትዮጵያን ቀርቶ ለአፍሪካ እና ለዓለም የሚተረፉ ብዙ ምሑራንና ባለተሰጥዖ ታጋዮችን ፈጅታለች፤ ምናልባት እንዳያንስ እንጂ ደርግ፣ ኢዲዩ፣ ኢህአፓና ጀበሃን ጨምሮ ከአምስት ድርጅቶች

The post “ህወሓት ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለአፍሪካና ለዓለም የሚተርፉ ብዙ ምሑራንና ባለተሰጥዖ ታጋዮችን ፈጅታለች” አቶ ሊላይ ኃይለማርያም የህወሓት ነባር ታጋይ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider 24/7.

Source: Link to the Post

Leave a Reply