ህወሓት የራሱን “የወልቃይት ኮሚቴ” አዋቀሮ ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት (ኬርያ ኢብራሂም) መላኩ ተሰማ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/92267

ህወሓት የወልቃይት ጉዳይ ስላጨነቀው አዲስ ማደናገሪያ መጀመሩን ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ገለጸ:: የራሱን የወልቃይት ኮሚቴ በማዋቀር የወልቃይትን ጥያቄ ወደምታፍነው ኬርያ ኢብራሂም ልኳል። 1ኛ) ቄስ ተሻለ (ትውልዱ ሽራሮ የሆነ) 2ኛ) ስዩም ኪዳኔ (ትውልዱ አድዋ የሆነ) 3ኛ) ዳኘው ወልዴ (ወልቃይት ለለቅሶ በገንዘብ “ወዬታ” የሚያቀርብ) 4ኛ) ሲሳይ ገዛኸኝ (የወልቃይት ተወላጅና ሁመራ ውስጥ የቀበሌ 2 አስተዳደር) የሚመሩት 20 ግለሰቦችን በኮሚቴነት […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.