ህዝብን በማንፌስቶ ጽፎና በጠላትንተ ፈርጆ እየገደሉ፣ አገርን በቅኝ ግዛት እየያዙና ተራራ እና ንብረትን እየሰረቁ እርቅ የለም!!

Source: http://welkait.com/?p=10918
Print Friendly, PDF & Email

ትግሬወች የሰላም ኮንፈረንስ ብለዉ ወደ ጎንደር ለመምጣት ተዘጋጅተዋል። ይሄን ነገር ለጎንደር አማራ እናስታዉስ። በእርግጥ የትግሬን ጉዳይ ለጎንደር አማራ መንገር ለቀባሪዉ እንደማርዳት ነዉ። እናንተ ናችሁ እንዲያዉም ለተቀረዉ አማራ ትግሬ ማለት ምን እንደሆን የነገራችሁን።

ለማንኛዉም

1. ከ 500 በላይ አማሮች ታስረዋል። ከነዚህም ዉስጥ ኮሎኔል ደመቀ እዛዉ ጎንደር ከበራችን እንደታሰረ ነዉ። እነ ንግስት ይርጋና ሌሎችም በትግሬ ሰዉ በሎች አዲስ አባባ እየተሰቃዩ ነዉ። ልጆቻችን ባስቸኳይ እንዲፈቷቸዉ መጠየቅ አለባችሁ። ልጆቻችን ሳይፈቱ እርቅ ሚባለዉ ነገር የዉሸት ነዉ።

2. ከ 300 በላይ አማራ ከጎንደር እስከ ደብረማርቆስና ደሴ እንዲሁም ደብረብርሃን ላይ እንዲሁም በጠራራ ጸሃይ በ 30 ደቂቃ ብቻ 150 አማሮችን ባህርዳር ላይ የገደሉት እነዚህ እርቅ ብለዉ የሚመጡት ትግሬዎች ናቸዉ። ለዚህም ለቤተሰቦቻቸዉ ካሳ እንዲከፈል። ገዳዮች ለፍርድ እንዲቀርቡ ህብረተሰቡ እንዲጠይቅ

3. ጎንደር ቅዳሜ ገቢያን ያቃጠሉት ከፌደራል የደህንነት መስሪያ ቤት የተላኩ የትግሬ ሰላዮች እንደሆኑ ህዝቡ ያዉቃል። እኒህ ሰላዮች ለፍረድ እንዲቀርቡና የወደመዉ ከ 10 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለከተማዉ ማህበረሰብ እንዲመለስ

4. የወልቃይት ጉዳይ በቶሎ እንዲፈታ። እንዲሁም ከዎልቃይት ጋር ተያይዞ ባዶ ስድስት መቀሌ ታስረዉ የሚገኙት ወደ 45 የሚሆኑ የሁመራና አካባቢዉ አማራዎች እንዲለቀቁ

5. በወልቃይት ጉዳይ ጎንደር፤ ዳንሻ፤ ሁመራና እንዲሁም አክሱም ዩኒቨረስቲ ተይዘዉ የነበሩ ወደ 70 የሚጠጉ ወጣቶች እንደታሰሩና ግማሾቹ እንደተረሸኑ ይታወቃል። ይሄ ተጣርቶ አጥፊዎቹ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ። የተረሸኑት ልጆች ሬሳቸዉ ብክብር እንዲያርፍ እንዲደረግ። የተረፉት አሁንም መቀሌ ባዶ ስድስት እየተባለ የሚጠራዉ የወልቃይት ደም የሞላበት ቦታ ታስረዉ ይገኛሉ።

6. ሰሞኑን ከወልቃይትም በላይ ጭራሽ የግጨዉ አካባቢን መሬት አሁንም ህዝቡ እሪ እያለ በጉልበት ወደ ትግራይ መከለላቸዉን ነግረዉናል። ይሄንም እንዲያቆሙ።

7. አባታችን ጎቤን የገደሉ እኒሁ ትግሬወች እንደሆኑም አንዘነጋዉም። ስለዚህም ከደመኛ ጋር የሚደረግ ምንም እርቅ የለም። በተለይ ልጆቻችንና ወንድማችን ኮሎኔል ደመቀን በማጎሪያ ቤት እያሰቃዩ ጎንደር መተዉ ከበሮ ሊደልቁልን አይችሉም።

8. በዚህ ጉዳይ የሚያሽቀብጠዉን አማራ መዝግባችሁ ያዙ። ቀኑ ሲደርስ ባለፈዉ አመት እንዳደረግነዉ ዋጋዉን እንሰጠዋለን።

ስለዚህም እርቅ የለም። ለይስሙላ እንኳን የታሰሩ ልጆቻችን እነ ንግስት ይርጋን ሳይፈቱ እነሱ በድፍረት ጎንደር መጥተዉ ከበሮ ሊደልቁ ነዉ። ይሄ አይሆንም። በጭራሽ ለነሱ የሚፈታ ፊት የለንም።

***********

(ጌታቸው ሺፈራሁ)

መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ ሳላውቅ መስከረም 6/2009 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ላይ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በሰው ተደግፌ እና በጭቃ ተለውሼ ስቀርብ ማስታወስ ጀመርኩ። በጭካኔ በዱላ ተቀጥቅጬ መቁሰሌ እየታየ ወደ ሀኪም ቤት በመውሰድ ፋንታ ወዲያውኑ ወደፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተወስጄ እንደገና ለ3 ቀናት ራሴን ሳላውቅ ቆይቼ በ4ኛው ቀን ቁስሌ እና በጭቃ የተለወሰውን ገላዬን በምርመራ ቢሮው ውስጥ የነበሩ ሴት እስረኞች እንዲያጥቡልኝ ከተደረገ በኋላ እንደገና ሌላ ጭካኔ የተሞላበት ተግባር ተፈፅሞብኛል።

ይኸውም የ9ኙ የእግር ጣት ጥፍሮች በጉጠት የተነቀሉ ሲሆን ንቃይ ጥፍሮቼን በፌስታል ይዤ ቆይቼ ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ስገባ በፖሊስ ተቀምቼ በማስረጃነት እንዳላቀርባቸው ከእጄ ተነጥቄ እንዲጠፉ ተደርገዋል።
ከዚህ በተጨማሪ ለ4 ወራት በሌሊት ወደማሰቃያ ክፍል እየተወሰድኩ ከፍተኛ ጭካኔ የተሞላበት ድብደባ፣ በኤሌክትሪክ ንዝረት መሰቃየትና ግርፋት ይፀፈምብኝ ነበር።

ከዚህ አልፎ በአእምሮዬ ላይ የማይጠፋ፣ “አንችን ብሎ የአማራ ነፃ አውጭ፣ ****  (ስድብ) አማራ! እኛን መጣል ግድግዳ እንደመግፋት ነው! ” እና የመሳሰሉ በዘረኝነት የተሞሉ አፀያፊ ስድቦች እየተሰደብኩ ከፍተኛ በሆነ የአካል እና የስነ ልቦና ጫና ከደከምኩ በኋላ ባልተፃፈ ባዶ ወረቀት ላይ ተገድጄ እንድፈርም ሲቀርብልኝ እንዲነበብልኝ ብጠይቅ ” እንኳን አንች ስንቱ ምሑርም ሳይፈርም አይወጣም። ከፈረምሽ ፈርሚ ካልፈረምሽ የሚሆነውን ታውቂዋለሽ ” ስለተባልኩ ለድጋሜ ስቃይ የምቀርብ መሆኑን ስረዳ ባልተፃፈበት ባዶ ወረቀት ላይ ተገድጄ ፈርሜያለሁ።

የደረሰብኝን ጭካኔና ስቃይ ዘርዝሬ ስለማልጨርሰው ይህንን ሁሉ ስቃይ በዚህ መቃወሚያ መጨረሻ በማስረጃነት በዘረዘርኳቸው ምስክሮች አረጋግጣለሁ።

(ንግስት ይርጋ አቃቤ ህግ ባቀረበባት የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረበችው መቃወሚያ ላይ የተወሰደ ነው። ሆኖም ፍርድ ቤት የንግስትን መቃወሚያ ሳይመረምር በማለፍ ወደ ብይን ገብቷል። ንግስት አንድትከላከል የተበየነው ይህ መቃወሚያ ሳይመረመር ነው)

በዘመነ ትግሬ ወያኔ  የመኖሪያ ቤቶቻቸው የተቃጠሉባቸው የአማራ እናቶችን እና የአማራ ህዝብ ኑሮ

በዘመነ ትግሬ ወያኔ የአማራ ህዝብ ኑሮና የታዳጊ ወጣቶች ትምህርት ቤት

በዘመነ ትግሬ ወያኔ የአማራ ህዝብ ኑሮ – ባህርዳር አባይ ድልዲይ

በዘመነ ትግሬ ወያኔ የአማራ ህዝብ ኑሮና የታዳጊ ወጣቶች ትምህርት ቤት

በዘመነ ትግሬ ወያኔ የአማራ ህዝብ ኑሮና የጤና ተቋማት

በዘመነ ትግሬ ወያኔ በጋዚ የተገደሉ አማራ ወጣቶች

በዘመነ ትግሬ ወያኔ የአማራ ህዝብ ኑሮና የጤና ተቋማት

Share this post

One thought on “ህዝብን በማንፌስቶ ጽፎና በጠላትንተ ፈርጆ እየገደሉ፣ አገርን በቅኝ ግዛት እየያዙና ተራራ እና ንብረትን እየሰረቁ እርቅ የለም!!

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.