ለምን አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ?

Source: https://amharaonline.org/2019/07/12/%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8A%95-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%AD-%E1%88%98%E1%89%80%E1%88%8C-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%88%98%E1%8A%AD%E1%88%AE-%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%88%E1%88%B0-%E1%89%A0%E1%88%B3/

From Agegnehu Kassa (facebook) አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ። በሰዓታት ውስጥ የትግሬና ኦሮሞ ስብጥር መከላከያ በራሱ አብይና አምስት ኦሮሞ ጀነራሎች መሪነት አማራ ክልልን ተረከበ ። ሰላማዊ ግን በአብይ/ኦነግ ፡ ኢዜማና ሕወሐት፡ እምነት ጠንካራ ናቸው የተባሉ አማራ ልጆች በገፍ እየታሰሩ ሲሆን ፡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ያሉበትም አይታወቅም ።  በመለስ ዜናዊና በረከት ስምዖን ለ27 አመት በግልፅ የዘር በቀል ጥላቻ ፡ ግፍ ተፈፅሞበት በኢኮኖሚ ና ማህበራዊ ህልውናው የተደቆሰ አማራን ፡ ነፍጥ …

Share this post

One thought on “ለምን አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ?

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.