ለሰላም ከሃዘናችን ጋር ተንበርክከናል!! (አሌክስ አብርሃም)

Source: https://mereja.com/amharic/v2/53687

ለሰላም ከሃዘናችን ጋር ተንበርክከናል!!
(አሌክስ አብርሃም)
ጋሞዎች ናቸው ! ወንድ ሴት ሳይል በባህላቸው መሰረት ሰሞኑን በአዲስ አበባ ዙሪያ በግፍ ለተጨፈጨፉ ልጆቻቸው በእንብርክክ እየሄዱ ሃዘናቸውን ሲገልጹ የሚያሳይ አሳዛኝ ምስል ነው!! ፌስቡክ ላይ መጻፍ ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ብዙ አሳዛኝ ምስሎች አይቻለሁ ፣ ወገኖቻችን ሊቢያ በርሃ ላይ የታረዱበትን ቪዲዮም ተመልክቻለሁ! ያኔ እልህ በቀል እና መጠቃት ነበር ውስጤን የሞላው! ይሄንኛው ግን ምሬት ነው የሞላኝ ! ሃዘንና ጠባቂ የለሽነት ነው የተሰማኝ! አያችሁ እነዚህ ሰዎች ጋሞዎች ናቸው ታሪካቸውን ብትመለከቱ የስራ ሰዎች ፣ ሲጠቁ ደግሞ እንኳን ባልቴትና ህጻን ጨፍጫፊ የመንደር ዱርየ እኔነኝ ያለ ብርቱ የማያስቆማቸው ጦረኞች!! ግን ለደረሰባቸው ግፍ ሰይፍ መዘው አልወጡም፣ ወንድሞቻቸው ላይ ጦር አልሰበቁም! ተንበርክከው

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.