ለበታኝ ኃይሎች የሽብርተኛ ድርጊቶች እና የስነ ልቦና ጦርነቶች ምቹ አንሁን።

Source: http://www.gudayachn.com/2018/09/blog-post_23.html

ጉዳያችን/Gudayachn
መስከረም 14/2010 ዓም (ሴፕቴምበር 24/2018)

ህወሓት ከትግራይ ሕዝብ እምነት ውስጥ የመሸርሸር አደጋው እየፈጠነ ስለሆነ የመጨረሻ ሙከራ ለማድረግ ያለ የሌለ ኃይሏን ተጠቅማ አዳዲስ ግጭቶች ለመፍጠር ተደጋጋሚ ሙከራ ላይ ነች።በሌላ በኩል እስካሁን ድብቅ ግብ እንዳለው የሚነገረው ሐጂ ጃዋር፣ ጊዜ በሄደ ቁጥር የቄሮ ወጣት በዶ/ር ዓብይ እና ለማ ላይ ያለው እምነት እየጠነከረ እንዳይሄድ እና የርሱን ስፍራ እና ድብቅ ግብ እንዳያሳጣው ከፍተኛ ስጋት ላይ ነው።

መጋቢት 24፣2010 ዓም የጠቅላይ ሚኒስትርነቱን መንበር የተረከቡት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ላለፉት አምስት

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.