ለቪኦኤ እንግዶች፤ ብርሃኑ፤ ገብሩ፤ መረራና ልደቱ

Source: http://welkait.com/?p=12335

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ) ትናንት ያደመጥነው የኃይለማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን መውረድ አስመልክቶ የ4ት ታዋቂ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ባደረጉት ውይይት ላይ አንድ ልበል። በፌስ ቡክ በተደረገው የስልክ ውይይት ከአድማጮችና ከአዘጋጆቹ የቀረቡ በርካታ ጥያቄዎች ተቃዋሚዎቹ በቂ መልስ አልሰጡም። አወያይዎች ትርጉሙ ባልገባኝ ምክንያት ለብርሃኑ ነጋ ከሌሎቹ በበለጠ የተለጠጠ የመናገር ዕድል በመስጠት የሌሎቹን መልስ በበቂ እንዳናደምጥ ማድረጋቸው አድላዊ የሆነ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.