ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኅብረተሰብ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአማራ ክልል የህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2013ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ እስከ ነሀሴ 15 ድረስ ብቻ ለህዳሴ ግድብ የ4 ነጥብ 9 ሚሊዮን በላይ ብር በቦንድ ግዢ ተሳትፎ እንደተደረገ ጽሕፈት ቤቱ ገልጧል፡፡ ለኢትዮጵያውያን በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ከኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት ባሻገር ነው፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን የእንችላለን መንፈስ ማጎልበቻ ነው፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply