ለአየር ትኬት በሰባት ወራት ውስጥ ብቻ 16 ሚሊዬን ብር ወጭ ተደርጓል።

Source: https://amharaonline.org/%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD-%E1%89%B5%E1%8A%AC%E1%89%B5-%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%89%A3%E1%89%B5-%E1%8B%88%E1%88%AB%E1%89%B5-%E1%8B%8D%E1%88%B5%E1%8C%A5-%E1%89%A5%E1%89%BB-16-%E1%88%9A%E1%88%8A/

ያሳዝናል በርቀት የተማሩ ሰዎች በርቀት እያስተዳደሩ ነው። የብአዴን ባለስልጣናት ክልሉን አዲስ አበባ ተቀምጠው በርቀት ለመምራት እየሞከሩ ነው። ከሀምሌ 01/2011 ዓም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር በአውሮፕላን እየተመላለሱ በደሀ ህዝብ ገንዘብ እየቀለዱ መሆኑን ምንጮች ይናገራሉ። ለአየር ትኬት በሰባት ወራት ውስጥ ብቻ 16 ሚሊዬን ብር ወጭ ተደርጓል። አዲስ አበባና ባህርዳር በተመሳሳይ ጊዜ ለእነዚሁ ባለስልጣናት 31 ሚሊዬን ብር የቤት ኪራይ ከአማራ ህዝብ ኪስ ወጥቷል። በአጠቃላይ ድምር 47 ሚሊዬን ብር ያለ አግባብ ለተወሰኑ ግለሰቦች ብቻ ወጭ መደረጉን ሰምተናል። ባህርዳር …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.