ለአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ይገነባል የተባለው የመኖርያ ቤት አልተገነባም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ለአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ አባላቶች አራት ቢሊዮን ብር የሚፈጅ የመኖርያ ቤት ሊገነባ መሆኑ ተገልፆ የነበረ ቢሆንም ነገር ግን እስካሁን ተግባራዊ አለመደረጉ ተገለጸ። የከተማው ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ለኮንዶሚኒየሙ ግምባታ የቤት ዲዛይን እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ዝግጅቶች እንደተጠናቀቁ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply