ለአፋር ህዝብ ያለን አጋርነት በተመለከተ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/62878


በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለይም በአማራ ክልል ተደራሽነቱን ያሰፋው በወጣት አመራሮች የሚመራው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በአፋር ክልል በአፋሮች ላይ እየተፈጸመ ያለው ኢሰባአዊና ሕገ ወጥ እርምጃ አዉግዟል። የአፍር ህዝብ ለኢትዮጵያ አንድነይ ያደረገውና የከፈለውን ትልቅ መእስዋትነት በመረጃ ያስቀመጠው የአብን መግለጫ አፋሮች ለፍትህ፣ ለመንብት፣ ለነጻነትና ለእኩልነት ከሚያደረጉት ትግል ጋር አግር ሆኖ እንደሚቆምም ገልጿል።
አብን በአዲስ አበባ ዙሪያ በተለይ በጋሞ ማህበረሰብ ላይ ራሳቸውን ቄሮ ብለው በሚጠሩ አክራሪዎች የተፈጸመዉን አሰቃቂ ተግባር ከማውገዝ አልፎ ተሰደው በአዶዲስ አበባ ለሸሹ ስደተኞችም በቀዳሚነት አጋር ሆኖ የቆመ ድርጅት ሲሆን፣ በአዲስ አበባም በአዲስ አበቤዎች ላይ የደረሰውን የጅምላ እስር በቀድሚነት ያወገዘ ድርጅት ነው። አሁንም በአፋር ወገኖች ላይ የደረሰውን ግፍ በመቃወም ፣ የአፍር የመብት ታጋዮች ድምጽ ሆኖ የወጣ ብቸኛ የተቃዋሚ ድርጅት አብን መሆኑን እናያለም።
ለአፋር ህዝብ ያለን አጋርነት በተመለከተ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ
===================================
የአፋር ህዝብ በኢትዩጵያዊነቱና በነፃነቱ እንደማይደራደር እና ገድሉም በታሪክ ማህደር በደማቅ ቀለም የተፃፈ ህዝብ ነዉ። የአፋር ወገኖቻችን የኢትዩጵያዊነታቸዉን ጥልቅ ፍቅር ሲገልፁት “አረንጓደ ቢጫና ቀዩን የኢትዬጵያ ሰንደቅ አላማ እንኳን እኛ ግመሎቻችን ከርቀት ይለዩታል” በማለት ነዉ።

የአዉሳ ሱልጣኔት ተብሎ የሚታወቀዉ የአፋር ህዝብ ግዛት እጅግ ታሪካዊና ሰፊ ነበር። በኢትዬጵያ የነፃነት ትግል ታሪክ ዉስጥ የአፋር ህዝብ ተጋድሎ ጉልህ ነዉ። በ1885 እኤአ ሀገራችንን ለመዉረር የዘመተዉን የግብፅ ጦር ከነጦር መሪዉ ወርነር ሙዚንገር ጭምር የደመሰሰዉ ጀግናዉ የአፋር ህዝብ ነዉ። “Sultan Mahammad Ibn Hanfadhe defeated and killed

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.