ለኢትዮጵያዊያን ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ – ከአለምአቀፍ የኢትዮጵያዊያን የጋራ ግብረሀይል

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/18969/

ይህ ፌዴሬሽን በርካታ ውጣ ወረዶች ቢያጋጥሙትም ኢትዮጵያዊያንን በጋራ አሰባስቦ ዘመናትን መሻገር የቻለ የኢትዮጵያዊያን ተቋም ነው ብሎ ማለት ይቻላል። አሁንም ቢሆን፣ ይህ ፌዴሬሽን የራሱ የተቋሙን እና የሚያገለግለውን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ አንድነት የሚያስጠብቅ አርቆ አሳቢ እና ብልህነት የተሞላበት ውሳኔ ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.