ለኢትዮጵያ ሕዝቦች የውይይት መድረክ – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/106817

የእግዚአብሔር ቃል፣”ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።ምሕረትን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፣ምሕረትን ያገኛሉና”ይላል።ይህን የአምላካችንን ቃልና ፈቃድ ተከትለን እውነተኛ ዕርቅ ለመፈጸም፣እኛም እውነቱን በግልፅ መነጋገር ይገባናል። ኢትዮጵያ አገራችን የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች አገር ናት፡፡ የብሔር፣ የብሔረሰብና የሕዝቦችን መብት ደግሞ  በእኩልነት መከበር አለበት። ይህም የሰው ልጆች ሁሉ የእኩልነት መብት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻርተር የተደነገገ፣ በአባል አገሮች ፊርማ የጸደቀ ነው። በዚሁ ድንጋጌ መሠረት ነው፣በዙዎች አገሮች ከቅኝ ግዛት ነጻ የወጡት፡፡ አገራችን  ይህን ድንጋጌ ፈርማ የተቀበለች አገር ናት።ስለዚህ ሕዝባችን ከእንግዲህ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ላማስከበር ሲሉ ትጥቅ አንግበው በረሓ ለበረሓ ሊንከራተቱ አይገባም። እስከ እሁን በአገራችን  የሰፈነው ሁኔታ ሲታይ፣ ሁላችንም የምንወደው ራሳችንን፣ ቋንቋችንን፣ ባኅላችንን፣ ታሪካችንን፣ እምነታችንን ፣ጥቅማችንን በአጠቃላይም የኔ የሚንለውን

Share this post

One thought on “ለኢትዮጵያ ሕዝቦች የውይይት መድረክ – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ

  1. It was reported that Aba Dulla Gemeda has recently held a lengthy talk with Ethnic Wolaita politicians , activists , elders and scholars about the pros and cons of Wolaita becoming an independent state. After these lengthy discussions it is expected Wolaita will remain as part of the Southern People’s and Nationalities state by the Wolaita youth retracting the existing demand for Wolaita’s referendum.

    In the coming months Sidama is expected to suffer hard due to the PP conspiracy against Sidama, PP is conspiring against Sidama in order to make an example out of the ethnic Sidama people so other ethnicities activists cancel their statehood questions , not to end up destitute as the Sidama State became right after becoming it’s own state.

    PP knows the more states get created the choke hold of PP is on Ethiopia is going to get looser and looser so PP is trying to sabotage Sidama State so other ethnicities do not ask for referendum.

    https://borkena.com/2020/06/22/aba-dula-gemeda-talks-about-his-time-as-eplf-captive-time-with-epdm/

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.