«ለእኛ በዓል በሰላም ያሰብንበት ደርሰን መመለስ ነው»

የሀገር አቋራጭ ከባድ ተሽከርካሪዎች አሽከርካሪዎች አዘቦት ፣ በዓላትን በአመዛኙ በሥራ የሚያሳልፉ ናቸው።አውራ ጎዳናዎች እና ፣ ከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎችና አሽከርካሪዎቻቸው እንደዛሬ ባለው የዘመን መለወጫ ዕለትም አይለያዩም።አሽከርካሪዎቹ እንደሚሉት ለእነሱ በዓል በሰላም ያሰቡት ደርሶ መመለስ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply