ለወን ደራሽ ወገን በመሆንም የእርዳታ እና የትብብር ጥሪ – አምባ (የአማራ ባለሞያዎች ማህበር)

Source: http://welkait.com/?p=14567

አበጥር ወርቁ የ14 ዓመት ታዳጊ ነው። እስከ ቅርብ ጋዜ እንደማንኛውም ታዳጊ ብሩህ ተስፋ ነበረው። አበጥር ተወልዶ ባደገበት መተከል (የአሁኑ “ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል”) በጉሙዝ ብሄረሰብ ተወላጆች አማራ ስለሆነ ብቻ ለህሊና በሚዘገንን መልኩ ብልቱ ተሰልቦ፣ አይኑ ተጎልጉሎ፣ ፊቱና አካሉ በስለት ተተልትሎ በሞትና በህይዎት መካከል ሆኖ ተስፋው እስከ ወዲያኛው እንዳይጨልም እየታገለ ይገኛል። የዚህ ታዳጊ ዘግናኝ ጉዳት በበርካታ አማራ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.