ለውጥ ያስፈልጋል ካልን፣ የተለሳለሰ ለውጥ የሚባል ነገር የለም – የትግራይ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል – ሜ/ጀ አበበ ተ/ሃይማኖት

Source: https://mereja.com/amharic/v2/40316

– ለውጥ ያስፈልጋል ካልን፣ የተለሳለሰ ለውጥ የሚባል ነገር የለም
– ህዝቡ ከእንግዲህ በፀረ-ዲሞክራሲያዊ መንገድ አልገዛም ብሏል
– የመንግስት ሚዲያዎች ትልቅ ስካር ውስጥ ነው ያሉት
– ለውጥ አንፈልግም የሚሉትም ቢሆኑ ሃሳባቸው መሰማት አለበት
– በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና እንደ ዶ/ር ዐቢይ የገለፀ መሪ አላውቅም
– የትግራይ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል
አዲስ አድማስ

የህወኃት አንጋፋ ታጋይና የቀድሞው የአየር ሃይል አዛዥ ሜጀር ጀነራል አበበ ተክለሃይማኖት፤ የኢትዮጵያን ህዝብ የትግል እንቅስቃሴ በመደገፍ ይታወቃሉ፡፡ ኢህአዴግ ራሱ ያፀደቀውን ህገ መንግስት እየጣሰ መሆኑን በመግለፅም ህገመንግስቱ እንዲከበር አበክረው ሲጠይቁ ቆይተዋል፡፡ ትክክለኛው ለውጥ የሚመጣው በወጣቱ ሃይል ነው የሚል ፅኑ አቋምና እምነት ያላቸው የፖለቲካ ምሁርና ተንታኝም ናቸው፡፡ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.