ለገዳዲ 44 ማዞሪያ ነዋሪዎችን ከቤታቸው በማስወጣት መኖሪያ ቤቶች እየፈረሱ ነው

Source: https://mereja.com/amharic/v2/138059

ለገዳዲ 44 ማዞሪያ አከባቢ ነዋሪዎችን ከቤታቸው በማስወጣት መኖሪያ ቤቶችን እያፈረሱ መሆኑን በቦታው የሚገኙ ሰዎች ነግረውኛል።

የፀጥታ ሃይሎች በአከባቢው ተገኝተው መኖሪያ ቤቶቹን በማፍረሱ ሂደት ተባባሪ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። ዘወትር ክረምት በመጣ ቁጥር የነዋሪዎችን ቤት የማፍረስ ሰይጣናዊ ድርጊት መቼ እንደሚለቀን አላውቅም።

የሚመለከታቸው አካላት ይህን ጉዳይ በአስቸኳይ ሊያስቆሙ ይገባል። በዚህ ሰዓት የነዋሪዎችን ቤት ማፍረስ እብደት ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምንም ሊባል አይችልም።
Seyoum Teshome

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.