ለጎርጎራ ፕሮጀክት ባለሀብቶች የፕሮጀክት መነሻ ዕቅድ እያቀረቡ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ገበታ ለሀገር የጎርጎራ ፕሮጀክት ተሳታፊ ለመሆን ያቀዱ በለሀብቶች ከ80 እስከ 300 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የፕሮጀክት ሐሳብ እያቀረቡ መሆናቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታወቀ ገበታ ለሀገር የጎርጎራ ፕሮጀክት በአገር ደረጃ ሊሠሩ በእቅድ ከተያዙት ሀገር አቀፍ ፕሮጀክቶች መካከል ነው፡፡ የቦታውን አመቺነት የተመለኩቱ ከ100 በላይ ባለሀብቶች ጥያቄ ማቅረባቸውን የማከላዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply