ለ7ኛ ጊዜ ከእስር ቤት ያመለጠው ነፍሰ ገዳይ የከብት ጋጣ ውስጥ ተገኘ – BBC News አማርኛ

ለ7ኛ ጊዜ ከእስር ቤት ያመለጠው ነፍሰ ገዳይ የከብት ጋጣ ውስጥ ተገኘ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/FAE5/production/_114392246__114387407_sardo.jpg

ጆኒ በዚህን ጊዜ ከእስር ቤት ያመለጠው ፍቅር ይዞት ነው ቢባልም ዝርዝሩ አልታወቀም፡፡ ይህ ነፍሰ ገዳይ በቁጥጥር ሥር ሲውል መሣሪያ አልታጠቀም ነበር፡፡ ከፖሊሶችም ጋር ግብግብ አልፈጠረም፡፡ ሲደረስበት በሰላም እጁን ሰጥቷል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply