ሌላውን አርቀው እየቀበሩ “ፍቅርን፤ይቅርታንና ኢትዮጵያዊነትን” መስበክ አይቻልም!

Source: https://welkait.com/?p=16310

(አድማሱ ተሰማ) ካለፉት አራት ወራት ጀምሮ ፍቅር፣ ይቅርታና ኢትዮጵያዊነት በመንግስትና በመገናኛ ብዙሃን በከፈተኛ ደረጃ እየተሰበክ ይገኛል፡፡ በተቃራኒው በሀገሪቱ ውስጥ የእርስ በርስ ቅጭት፣ የዜጎች መፈናቀል፤ ግድያና ዘረኝነት ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ ለምሳሌ በቤኒሻንጉል የአማሮች መፈናቀልና ግድያ፣በሀዋስ ከተማ በሲዳማና በወላይት ህዝቦች መካከል የተካሂደው ግጭትና ሞት፣ በምዕራብ ሸዋ/አምቦ አካባቢ የአማራ አርሶ አደሮች መፈናቀል፣ በጌዲዮና በጉጅ ህዝቦች መካከል የተካሄደው ግጭት፣ ሞትና …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.