ሒዩማን ራይት ዎች የለውጥ ሒደት ላይ እንቅፋት እየተፈጠረ ነው ተባለ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/44472
https://mereja.com/amharic/v2

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 10/2010)በኢትዮጵያ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች በተጀመረው የለውጥ ሒደት ላይ እንቅፋት እየፈጠሩ መሆኑን ሒዩማን ራይት ዎች ገለጸ። ሒዩማን ራይትስ ዎች እንዳለው በኢትዮጵያ በብሔርና በሃይማኖት ሰበብ የሚካሄዱ ግድያዎች ከፍተኛ ውጥረት በመፍጠር ላይ ናቸው። በተለይም በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች የሚፈጸሙ ጥቃቶች በለውጡ ሂደት ላይ እንቅፋት እየፈጠሩ ነው ብሏል ሒዩማን ራይትስ ዎች። ይህ በእንዲህ እንዳለም መንግስት ለውጡን የሚያደናቅፉ ግጭቶችን …

The post ሒዩማን ራይት ዎች የለውጥ ሒደት ላይ እንቅፋት እየተፈጠረ ነው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.