‹‹ሕወሃት በመግለጫው ከእናት ድርጅቱ ኢህአዴግ ውጭ ካሉ ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመስራት ያቀረበው ጥያቄ ትዝብት ላይ የሚጥለው እና እምነት እንዳይጣልበት የሚያደርገው ነው፡፡›› ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96060

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 6/2011 ዓ.ም (አብመድ) ወቅቱ የተረጋጋች ሀገር የሚገነባበትና የምርጫ ዝግጅት የሚደረግበት በመሆኑ ፖለቲካዊ መተማመን ላይ መድረስ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ፡፡ መግለጫ የሚያወጡ አካላት በድርጅታዊ ህይዎት ውስጥ ብዙ ያሳለፉና ሃገር የሚመሩ ናቸውና ክልላዊና ሃገራዊ አንድምታውን አይተው ለሰላምና መረጋጋት እሴት በሚጨምር መልኩ መግለጫ ቢያወጡ ይሻላል ብለዋል ከአብመድ ጋር ቆይታ ያደረጉት […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.