ሕወሓት ሁለት የሰሜን ሸዋ (መራቤቴ) የነጻነት ታጋዮችን ገድሎ አስከሬናቸውን አደባባይ ላይ አስጥቶ ለሕዝብ ሲያሳይ ዋለ ::

Source: http://www.mereja.com/amharic/532764

ሕወሓት ሁለት የሰሜን ሸዋ (መራቤቴ) የነጻነት ታጋዮችን ገድሎ አስከሬናቸውን አደባባይ ላይ አስጥቶ ለሕዝብ ሲያሳይ ዋለ ::

ወያኔ ከጥንት ጀምሮ የሰሜን ሸዋ አማራን በጣም ይፈረዋል። ይህን ህዝብ ለማሸማቀቅ እና ወኔውን ለመስበር ያልቧጠጠው ዳገት የላም። ዳሩ ግን አልተሳካለትም። ይህ አረመኒያዊ ተግባር በሰሜን ሸዋ ላይ የመጀመርያ አይደለም። ካሁን በፊትም በዘጠናዎቹ መጀመርያ ላይ በተመሳሳይ አንድን ወጣት ገድሎ አስከሬኑን በመሀል አስፓልት ላይ በመኪና እየጎተተ ለህዝብ ሲያሳይ እንደነበር መረጃዎች አሉን።

Share this post

One thought on “ሕወሓት ሁለት የሰሜን ሸዋ (መራቤቴ) የነጻነት ታጋዮችን ገድሎ አስከሬናቸውን አደባባይ ላይ አስጥቶ ለሕዝብ ሲያሳይ ዋለ ::

Post Comment