ሕወሓቶች ስለሕገመንግስት የማውራት ሞራል የላቸውም ፤ ሕወሓትን በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም እንቀጣዋለን።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/40519

ሕገመንግሥት ይከበር ያሉ ዜጎችን በአሸባሪነት ሲያስሩና ሲያሳድዱ የነበሩ ሰወች ስለሕገመንግስት የማውራት ሞራል የላቸውም ። ሕወሓትን በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም እንቀጣዋለን።(ምንሊክ ሳልሳዊ)

ትላንት በተለያየ መንገድ ሕገመንግስቱ እንዲከበር የጠየቁ ዜጎች ላይ አረመኔያዊ ተግባር የፈጸሙ ያስፈፀሙና የደገፋ ዛሬ የመርሕ ሰው ሆነው ስለሕገመንግስት አፋቸውን ሞልተው መናገር ይፈልጋሉ። ዛሬ ሕገ መንግስት ይከበር የማለት ሞራሉን ከየት አመጡት ? ከ25 አመት በላይ ሐገሪቷ ፍትሕ አልባ ስትሆን የሚሰቀጥጡ ወንጀሎች እና መንግስታዊ ሽብሮች ሲፈፀሙ እዚሁ አብረውን ነበሩ ፤ እኛ ስንጮህ ራሳቸው ያወጡትን ሕግ እንዲያከብሩ ስንጠይቅ አሸባሪ ብለው ሲፈርጁን ነበር።
አንድም ቀን ስለሕገመንግስትና ስለመንግስታዊ ሽብር ተንፍሰው አያውቁም ። ከባባድና አደገኛ የሕግ ጥሰቶችን ዝም ብለው እያየዩ ጥቅማቸው ሲነካ ስለሕገመንግስት ቢያወሩ የሚሰማቸው

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.