“ሕገ-መንግስቴ አይደለም” – ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

“ሕገ-መንግስቴ አይደለም” – ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገራችንን ከገባችበት ቅርቃር ለማውጣት የምንከተላቸው አማራጮች ሕገ መንግሥታዊ አማራጮችን ብቻ ነው፣ ሌላው መንገድ አይታሰብም ብለዋል። በድጋሚ የአማራ ሕዝብና መላው ኢትዮጵያዊያን ያልተሳተፉበትን የትህነግ/ኦነግ የጫካ ሰነድ ልክ ቅቡልነት እንዳለው አገራዊ ሰነድ አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል። ስለዚህ የአማራ ሕዝብ ለ25 ዓመት በትዕግስት ያቀረበው በህገ መንግስቱ ውስጥ ፍላጎቴ፣ መብቴና ጥቅሜ ይካተትልኝ የሚለው ህጋዊና ፍትሃዊ ጥያቄው በመንግስት በተደጋጋሚ ተቀባይነት ካላገኜና ውድቅ የሚደረግ ከሆነ፣ በዚህ ህገ መንግስት ላይ ተከታታይ የተቃውሞ ዘመቻ ከመጀመር ውጭ ሌላ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply