መልስ ለሰማያዊው ፓርቲ መሪ ይልቃል ጌትነት – ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

Source: http://welkait.com/?p=14098

የአንዳርጋቸው ዓረዓያነት ናፈቀኝ!!! በሚል ርዕስ በየድረገጾች የተለጠፈው ጽሑፍህ በአግራሞት ተመለክቼዋለሁ። ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ የኢሳያስ አፈወርቅ ይነት ‘እጆቹ በሰው ደም የታጠበው’ በጦርነት ሙርኮ ጊዜ አማራዎችን ለብቻቸው ለይቶ ልዩ ፋይል አዘጋጅቶ ለሲኦል ስቃይ የዳረገ ኢሳያስ አፈወርቅን (የ ‘ዋ ምጽዋ’ ፣ጽሐፍ ደራሲ የመቶ አለቃ ታደሰ ቴሌ ‘ከ ሲ ቢ ኤስ ራዲዮ አውስትራሊያ’ ጋር እምባ የታጀበ ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.