መልእክቴን ለጃዋር መሀመድ አድርሱልኝ

Source: https://amharaonline.org/%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%A5%E1%8A%AD%E1%89%B4%E1%8A%95-%E1%88%88%E1%8C%83%E1%8B%8B%E1%88%AD-%E1%88%98%E1%88%80%E1%88%98%E1%8B%B5-%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%88%B1%E1%88%8D%E1%8A%9D/

ስማኝ ጃዋ አየህ ጅማዎች አንድ #ንጉስ _አባ_ጅፋር የሚባሉ ሙስሊም ሆነው የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ያሰሩ በፍቅር የሚያምኑ፤ዘመኑን የቀደሙ ታላቅ መሪ ነበሯቸውና ፍርድ ያውቃሉ። ዝም ብለህ በሚያነቃቃ ንግግር ብቻ በወሬ ብቻ አታታልላቸውም።ጀግና በደንብ ለይተው ያውቃሉ፤ ባይሆን ምክር የሚሰማ ሰው ከሆነ፤ ባለህ አጭር ግዜ የፖለቲካ ቅስቀሳውን ትተህ፤ከማያልቀው ገንዘብህ ትንሽ ቆንጥረህ ለደሃው የኦሮሞ ልጆች ደብተርና ስክሪብቶ፣ሳሙናና መጽሃፍ፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ አልፎ አልፎ አስተክልላቸው ቀልዱን ትተህ፤ ገንዘቡ ባንተ ስም ሚዲያው በኦሮሞ ስም የተከፈተውን ቴሌቪዢንህንም ደግሞ፤ልክ እንደ ጆሲ J ቲቪ(ጀዋር ቲቪ) በለው …

The post መልእክቴን ለጃዋር መሀመድ አድርሱልኝ appeared first on National Amhara Movement Support Site – የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.