“መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ” ክፍል ሁለት – አገሬ አዲስ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99021

ህዳር 22 ቀን 2012 ዓም(02-12-2019) ከስድስት ወራት በፊት ጉደኛው ኢሕአዴግ ሕዝቡን ለማጭበርበር የመሪ ድርጅቶቹን ስያሜ በመቀዬር የዴሞክራሲ ጭንብል አልብሶ ብቅ ባለበት ጊዜ የስም እንጂ የተፈጥሮ ለውጥ እንዳላደረገ፣ሊያደርግም እንደማይችል ከታሪክ ምሳሌዎችን በመጠቃቀስ ለማሳዬት ሞክሬ ነበር።በተጨማሪም የጎሳ ማንነቱን በዴሞክራሲ ጭንብል ጠቅልሎ አገራዊ መልክ ሊሰጠው እንደሚችልም ጠቁሜአለሁ። ዕድሜ ደጉ የተባለው ነገር አሁን እዬተከሰተ መምጣቱን ለማዬት ችለናል።ህወሃት ሲያሽከረክረው የነበረው […]

The post “መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ” ክፍል ሁለት – አገሬ አዲስ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post “መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ” ክፍል ሁለት – አገሬ አዲስ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.