“መሬቱን ለኦሮሞ ወጣቶች ማከፋፈል ስለምንፈልግ ለቃችሁ ወደ ምትሄዱበት ሂዱ!!” በኦሮሚያ የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች

Source: http://welkait.com/?p=14532

“መሬቱን ለኦሮሞ ወጣቶች ማከፋፈል ስለምንፈልግ ለቃችሁ ወደ ምትሄዱበት ሂዱ!?!”  በኦሮሚያ የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች (በላይ ማናዬ) በ«ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን» ዳኖ ወረዳ ውስጥ በአዋዲ ጉልፋና አጅላ ዳሌ ቀበሌዎች ለዘመናት ሲኖሩ የነበሩ ቁጥራቸው ከ1,200 በላይ የሆኑ የአማራ ብሄር ተወላጅ አባዎራዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን ተጎጂዎች ተናገሩ። ከግንቦት 1 2010 ዓ/ም ጀምሮ  አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ በወረዳውና ቀበሌው …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.