መስቀል አደባባይ የሆነዉን ጉድ ተመልከቱ !

አብዮት አደባባይ (ማለቴ መስቀል አደባባይ) እንዲህ ሆኗል እንዴ?! ኮሮና ቤት አስቀምጦን ከተማው ውስጥ የሚደረገውን ዘግይተን ነው የምናየው። ባለፈው ፒኮክ በቅሎ ጠበቀን፤ አሁን ደግሞ ይሄ። ታኬ ገና በብዙ ነገር ሰርፕራይዝ ያደርገናል፤ ከወረርሽኙ በኋላ እራሳችንን ሌላ ቦታ እንዳናገኘው እንጂ! “የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያሠሩትና 2.5 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚወጣበት የተገለጸው ፕሮጀክት ለሕዝባዊ አደባባይነት (ፐብሊክ ስፔስ) በሚመጥንና በዘመናዊ ሁኔታ ሲገነባ፣ 1,400 ተሽከርካሪዎች ለማቆም የሚያስችል የመሬት ውስጥ የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ)፣ ፋውንቴን (የውኃ ፏፏቴ) አረንጓዴ አፀድ፣ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply