መቀሌወች እየተጠበቃችሁ ነው! አንድም ሰው ቢሆን!!! – ይሻገር ይትባረክ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/92628

እኔ የእናንተ ነገር ቸግሮኛል፡፡መቀሌን በስራ አጋጣሚ አራት ጊዜ አይቻታለሁ፡፡እንግዳ መቀበል እንደ መቀሌ ስራ መስራት እንደ ጉራጌ ብያለሁ፡፡ኢትዮጵያውያን እንግዳ ተቀባይ የተባልነው በእነሱ መሆን አለበት፡፡የምጽፈው ጽሑፍ ሽንገላ የሌለበት ነው፡፡ሳል ይዞ ስርቆት እንዲሉ፡ ፡መቀሌ ስል ትግራይን ማለቴም ነው፡፡በዘመናዊው አለም በዋና ከተሞችም ይወከላሉ፡፡ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አክሱም ጽዮንንም ተሳልሜአለሁ፡፡ማህበረ ደጊንም፡፡ደብረ-ዳሞንም-አቡነ አረጋዊ፡፡እኔ የእናንተ ነገር ቸግሮኛል፡ያልሁት ያለምክንያት አደለም፡፡የመጀመሪያ ልጄ ስትወለድ ቤተሰብ ራቅ […]

Share this post

One thought on “መቀሌወች እየተጠበቃችሁ ነው! አንድም ሰው ቢሆን!!! – ይሻገር ይትባረክ

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.