መቐለ ሽረ ሑመራ መንገድ በህዝብ ተቃውሞ ተዘጋ።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/201635

 መቐለ ሽረ ሑመራ መንገድ በህዝብ ተቃውሞ ተዘጋ።
የዓዲ ነብርኢድ ከተማና ኣከባቢዋ ህዝብ የወረዳነት ጥያቄና ሌሎች የፍትህና ዲሞክራሲ ጥያቄዎቻችን መልስ ሊያገኙ ኣልቻሉም በማለት መቐለ ሽረ ሑመራ መንገድ ዘግተዋል።
የጀግናው ሜጀር ጀነራል ሓየሎም ኣርኣያ የትውልድ ስፍራ የሆነው ሽረ ዓዲ ነብርኢድ ህዝብ ትእግስቱ ተማጥጦ ተቃውመው መንገድ በመዝጋት እየገለፀ ይገኛል።

የህወሓት መንግስት የትግራይ ህዝብ ጥያቄዎች መልስ የመስጠት ኣቅም በማጣቱ ህዝብ ትዕግስቱ ተማጥጦ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰማ ይገኛል።
Amdom Gebreslasie

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.