መተከል አውራጃ ላይ አማራ አለቀ !

መተከል ላይ ባሉ 3 ቀበሌዎች ውስጥ ብቻ 89 የ አማራዋ ልጆች ሲገደሉ 20 ቆስለዋል ከ 80 ደብዛቸው ጠፍቷል ! ይሄንን እየሰማህ እያየህ ለወገንህ ድምፅ ከመሆን ይልቅ የቆጥ የባጡን እምትቀባጥር አማራ ተራህን እየጠበክ መሆኑን ማስታወስ አለብህ !!

Source: Link to the Post

Leave a Reply