መቻቻልን እንቻልበት እንጅ ! (አሌክስ አብርሃም)

Source: https://mereja.com/amharic/v2/43557

መቻቻልን እንቻልበት እንጅ !
(አሌክስ አብርሃም)
በቋንቋ ህግ እንኳን ስም አይተረጎምም !! ከበደ ከሆንክ በጀርመንኛም ተጠራ በፈረንሳይኛ ያው ከበደ ነህ !! የቋንቋ ምሁራን ካላችሁ ያው ታውቁታላችሁ !

አሁን ይህን ምን ይሉታል ?አንድ ታዋቂ የህዝብ ሚዲያ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ፊንፊኔ ዩኒቨርስቲ ብሎ መተርጎም እንደው ፖለቲካውን ትተነው የቋንቋ መርሁን የተከተለ ነገር ነው? ስር የሰደደ የስም ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር እዚህ ግባ የሚባል ጥቅም ያለው ጉዳይ አይደለም ! እዚህ ድረስማ አናክር ጓዶች ! ለአብሮነትም ምንም የማይፈይድ ተግባር ነው !!
ለምሳሌ <<አዲስ አበባ ታደሰ>> የምትባል አማተር ተዋናይ አውቃለሁ ፣ ይች ልጅ ነገ ታዋቂ ብትሆንና ይሄው የህዝብ ሚዲያ ቢያቀርባት <<ታዋቂዋ ፊንፊኔ ታደሰ>> ሊላት ነው? ሳር ቅጠሉን

Share this post

One thought on “መቻቻልን እንቻልበት እንጅ ! (አሌክስ አብርሃም)

  1. Tulu Bulscha

    ምድረ ደንቆሮ በሱፍ ተጀቡኖ ምን ጉዶች ናቸው። ህግና ደንብም የለም በተወለዱበት መንደር? ህልም ነው እንጂ የናንተን “ፊንፊኔ “አታዩአትም።

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.