መንግስት ሆይ አታድበስብስ! አታሳክር! ! – ሰርፀ ደስታ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107570

ዛሬ ያለንበት ችግር በዋናነት ራሱን መንግሰት የሚለው አካል ችግር ሆኖ ነው እኔን የሚሰማኝ፡፡ ለውጥ የተባለው እንዲመጣ ትግል በነበረበት ጊዜና በለውጡም ብዙ መልካም የሆኑ ሁኔታዎች ተፈጥረው ነበር፡፡  ራሳቸውን የለውጥ አራማጅ ያሉት ግን ከለመዱት የማሰመሰልና ሴራ መሸረብ ነጻ መሆን ስላልቻሉ ወደበለጠ የከፋ ነገር ገባን፡፡ ያኔ የኦሮሞ ደም የእኔ ደም በተባለበት ወቅት ለውጡን ጥሩ ሲመሩ ነበር ያልናቸው ዛሬ የዘሬን ብተው ይመንዝረኝ አይነት ሆነውብናል፡፡ ግን እስከ መቼ፡፡ ወዴትስ እያመራን እንደሆነ ይገባቸው ይሆን? በኢትዮጵያዊነት ታጅቦ ሌላውን ማጥቃትና የንግድ ዕቃ ማድረግ በኦሮሞነት ታጅቦ ትልልቅ አገር አፍራሽ ሴራን ማሴር ግን መጨረሻውን ምን እንደሚሆን ይረዱት ይሆን? 27 ዓመት ወያኔ የሸረበችውን ሴራ በጣጥሶ ከተለወጣችሁ ብሎ አምኖ የተቀበላቸው አንድም ቀን

The post መንግስት ሆይ አታድበስብስ! አታሳክር! ! – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.