“መደመር – መግባባትና ትብብርን ማዕከል ያደረገ ነው፤ ሰላማዊ አማራጮች ሲሟጠጡ የመከላከያ አቅም ይኖራል ብሎ ያምናል” – መሐመድራፊ አባራያ

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13276291
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13276292/amharic_346c2e3f-c724-4dd0-821f-efa0e79c3555.mp3

አቶ ዮናስ ዘውዴ – በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪ – በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢና አቶ መሐመድራፊ አባራያ – በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝ በመደመር የውጭ ጉዳይፖሊሲ መርሆችና የዕሳቤ ባለቤትነት ላይ አተያዮቻውን ያጋራሉ።

 አቶ ዮናስ ዘውዴና አቶ መሐመድራፊ አባራያ ወደ አውስትራሊያ የመጡት ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 2, 2020 በሜልበርን፤ እሑድ ፌብሪዋሪ 23, 2020 ሲድኒ በመደመር መጽሐፍ ፅንሰ ሃሳብ ላይ በሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ለኢትዮጵያውያን ማኅበርሰብ አባላት ገለጣ ለማድረግ ነው።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.