መፅሐፍ በመሸጥ የሚተዳደሩ 3 ወንድማማቾች በፌድራል ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል::

Source: https://amharaonline.org/%E1%88%98%E1%8D%85%E1%88%90%E1%8D%8D-%E1%89%A0%E1%88%98%E1%88%B8%E1%8C%A5-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%89%B0%E1%8B%B3%E1%8B%B0%E1%88%A9-3-%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%9B%E1%88%9B%E1%89%BE%E1%89%BD/

3 ወንድማማቾቹ ታሰሩ!  በአዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ መፅሐፍ በመሸጥ የሚተዳደሩ 3 ወንድማማቾች በፌድራል ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል። ወንድማማቾቹ መለሰ ማሩ፣ ጥጋቡ ማሩ እና ዘመነ ማሩ ሲሆኑ፣ ለእስር የተዳረጉት “አብንን ትደግፋላችሁ” በሚል እንደሆነ ተሰምቷል።  ሦስቱ ወንድማማቾች ኤዞፕ መፅሃፍ መደብር የሚሰሩ ናቸው። ወንድማማቾቹ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተወስደዋል ተብሏል።  

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.