ማሊ እና የመለያው ፕሬዚደንታዊው ምርጫ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/42693
https://mereja.com/amharic/v2

የማሊ ዜጎች ነገ በሚያካሂዱት 2ኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሀገሪቱን የሚመራው ይለያል። በመጀመሪያው ዙር ምርጫ የ73 ዓመቱ ፕሬዚደንት ኢብራሂም ቡበከር ኬይታ 41%፣ ለሬፓብሊኳ እና ለዴሞክራሲ አንድነት የተሰኘው የተቃዋሚ ፓርቲ ተፎካካሪያቸው ሱማይላ ሲሴ ደግሞ 17,8% የመራጭ ድምፅ በማግኘት ነው ያለፉት።…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.