ማስጠንቀቂያ አማራን ወክለን አስመራ እንሄዳለን ለምትሉ!!!

Source: http://welkait.com/?p=9354
Print Friendly, PDF & Email

(ከአማራ ልጆች – ባሕርዳር)

በምስራቅ፣ በመካከለኛውና በምዕራብ ኢትዮጵያ ከወያኔና ከኦሕዲድ ጋር በመሆን በአማራ ሕዝብ ደም ከተጨማለቀውና በሕይወት እስካለ ድረስ ለፍርድ መቅረቡ ከማይቀርለት የኦነጉ ሌንጮ ለታና ከወያኔ ባላነሰ የአማራ ጥላቻ ካለው ብርሃኑ ነጋ ጋር ተቀምጣችሁ አማራ ተወክሏል በሚያሰኝ ጉባዔ ተቀምጣችሁ በአማራው ስም ለመነገድ ያሴራችሁ ግለሰቦችም ሆናችሁ የአማራ ድርጅቶች ይህ ማስጠንቀቂያ ይድረሳችሁ።

ሀፍረትና ውርደት የማይሰለቸው ብርሃኑ ነጋ ባለፈው ልክ የዛሬ ዓመት የውርደት ሸማን ተከናንቦ የተመለሰበትን አንደኛ ዓመት በሌላ ውርደት ለመቀበል ተዘጋጅቶ ባዘጋጀላችሁ ወጥመድ ለምትገቡ አማራዎች የሲኦል በር በእናንተ የተከፈተ ያህል መሆኑን እንታውቁት ይሁን።
በዚህ የይስሙላ ጉባዔ ላይ ተሳትፋችሁ ከምትገኙ ባትፈጠሩ ይሻላችኋል። ተሳትፋችሁ ብትገኙ በአማራ ሕዝብ ላይ ለፈፀማችሁት ክህደት በሄዳችሁበት እንደጥላ ተከትለን በእናንተ ላይ አይቀጡ ቅጣት እንፈጽማለን። ይህ ማስጠንቀቂያ አልደረሰንም፣ አልሰማንም እንዳትሉ ይህን መልዕክት በየሕዝብ መገናኛ ልከናል።

Share this post

One thought on “ማስጠንቀቂያ አማራን ወክለን አስመራ እንሄዳለን ለምትሉ!!!

  1. This writer/ these writers must be stupid. When woyanies are killing Ethiopians, in particular Oromos and Amharas, confused so called Amaras blame G7 and other Woyanie opponents. What a shame!!!

    Reply

Post Comment