ማዕበሉ ከብዷል፣ ዋኝቶ የሚያሻግር ፖለቲከኛ ካላገኘ የአዴፓ መርከብ ይሰጥማል!!!

Source: https://welkait.com/?p=17536

(የሽሀሳብ አበራ) * ጠቅላይ ሚኒስትራችን ያዋቀሩት ካቢኔ ወቅቱን እና የታመመውን ፖለቲካ የሚፈውስ አይደለም። እሳቸውን ንጉስ አድርጎ ሌላው የእሳቸውን ፊት እያየ የሚኖር ብቻ ይመስላል። ይህ ከሆነ አምባገንነት ሳይወዱት በግድ ይመጣባቸዋል። አዛዥ ብቻ ይሆናሉ።ይህ እንዲሆን ግን ያደረጉት እሳቸው አይደሉም። አንዱ አዴፓ ነው!! — “የውስጤን ደብቄ ፈገግ ያልኩት መንግስታችን ተነካ ብለው በቡራዮ፣ በሱልልታ፣ በለጋጣፎ ያሉ ሰዎች እየመጡ ስለነበር …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.