ምልሰታዊ ምልከታ 2018፤ ኢትዮጵያና ኤርትራ ከየት ወዴት?

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/10929806
https://tracking.feedpress.it/link/17593/10929807/amharic_4f51b25c-88e3-4b35-9387-708a9f15574b.mp3

የአውሮፓውያኑ 2018 ለስንብት ተዳርጎ በ2019 ሊተካ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል።

ባለፉት 12 ወራት  SBS የአማርኛው ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች ካነጋገራቸው እንግዶቹ ውስጥ የተወሰኑትን ቀንጭቦ ያቀርባል።

የቀድሞው የኢሕዲሪ ምክትል ፕሬዚደንት ፍስሐ ደስታ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀና ጋዜጠኛ ኤልያስ አማረ፤ የኢትዮጵያና ኤርትራን ከመለያየት እስከ ሰላማዊ ስምምነት እንደምን እንደደረሱ፤ መጪዎቹ ጊዜያትም ለሁለቱ አገራት ምን ሊያበረክቱ እንደሚችሉ ታሪካዊና ወቅታዊ አተያያቸውን በንፅፅሮሽ ያጋራሉ። 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.