ምርጫ ቦርድ የትጥቅ ሰራዊት ላለው ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬት መስጠቱ ፍፁም ስህተት ነው።

Source: https://amharaonline.org/%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB-%E1%89%A6%E1%88%AD%E1%8B%B5-%E1%8B%A8%E1%89%B5%E1%8C%A5%E1%89%85-%E1%88%B0%E1%88%AB%E1%8B%8A%E1%89%B5-%E1%88%8B%E1%88%88%E1%8B%8D-%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2-%E1%8B%A8/

” ባንድ እግራቸው ጫካ ባንድ እግራቸው ደሞ ሰላማዊ ትግል ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች አሉ”:ከአምንስቲ ዘገባ በፊት ኢትዮጲያ ውስጥ ሰላም ለምን ጠፋ የሚለው መታወቅ አለበት…?ይሄን ስናይ አንዳንድ ፓርቲዎች ባንድ እግራቸው በሰላም እንታገላለን እያሉ ባንድ እግራቸው ደሞ ጫካ ያለውን ሰርዊትየሚመሩት እራሳቸው ናቸው::ይሄ ከባድ ስህተት ነው ምክንያቱም እነሱ ናቸው የኦሮምያን ሰላም እና የሀገሪቱን ሰላም እየበጠበጡ ያሉት። በሌላ በኩል ABO(ኦነግ) ከኤርትራ ሲመጣ 5000የታጠቀ ሰራዊት እንዳለው ነበር ያስመዘገበው ነገር ግን ትጥቅ አስፈትቶ ያስገባው 1300ውን ብቻ ነው።ምርጫ ቦርድ የትጥቅ ሰራዊት ላለው ፓርቲ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.